ሃይማኖት ሃብቱ የህግ አገልግሎት

ሃይማኖት ሃብቱ የጥብቅና አገልግሎት የምንገኘው በሎስ አንጀለስ ሲሆን ለደንበኞቻችንን በኢሚግሬሽን እና በግለሰብ ጉዳት ጉዳዮች ጥብቅና እንቆማለን .

ለጠቅላላ መረጃ በስልክ ቁጥር 323.933.3936 ደውለው ያናግሩን

አድራሻችን: 4221 Wilshire Blvd. #330
Los Angeles, CA 90010
ፋክስ: 323.937.1780
ኢሜይል: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.